Social networks
Connect your social networks to share all your public publications and latest news.
118Long time ago
3Long time ago
ወዳጆች ሆይ፣ በሚድያ የምታዩትን ሁሉ አትመኑ!
ማንኛውንም ፖስት ስታዩ «ምን፣ ለምን፣ እንዴት፣ የት፣ እና መቼ» እንደሆነ በማገናዘብ ፖስት ያደረገውን ግለሰብ እንዲህ በማለት በኮመንት ጠይቁት፡
ይህ ነገር፡
- » ምንድነው?
- » የመቼ ነው?
- » የት ነው? - » እንዴት/ለምን ተፈፀመ?
- » ማንነው የቀረፀው?
ያኔ ሳትሸወዱ፣ በቀላሉ ውሸትን ከእውነት መለየት ትችላላችሁ! 😎
- Yuhe #HabeshasNetwork #እንማማር
74Long time ago
9Long time ago
4Long time ago
19Long time ago
2Long time ago
312Long time ago
2Long time ago
«አግዚአብሔር ፍቅር ነው» ማለት ምን ማለት ነው?
What does it mean to say, “God is Love(fqr in Amharic)?” When we say Egziabher (God) is fqr (love): Fqr (Love) means:
F - Fitsum (absolute)
Q - Qidus (Holy)
R - Rihruh (Merciful)
So “Love” includes all of these and these are what God is!
Follow TEOTYC Teachings:
On Telegram Channel - https://t.me/teotyc08
Facebook page - https://www.facebook.com/teotyc08
YouTube Channel - https://www.youtube.com/channel/UC00MGPg86IRUlGaEKjJ11uQ
#godislove #fikir #love #lovequotes #amharic #ethiopia #eritrea #world #onelove #godthefather #jesuschrist #holyspirit #onegod
6Long time ago
2Long time ago
5Long time ago
3Long time ago
28Long time ago
15Long time ago
ከሞቱ ይልቅ አሟሟቱ በጣም የሚያሳዝነው የአርቲስት ታምራት ደስታ ጉዳይ "ድምፃዊ ታምራት ደስታ የሞተው በህክምና ስህተት እንደሆነ ተረጋግጧል!! ለ ቶንሲል ተብሎ የተሰጠው መድሃኒት ccp የተባለ አመተምህረቱ ያለፈበት እንዲሁም የተመረዘ መድሀኒት መሆኑ በጳውሎስ ሆስፒታል በአስክሬኑ ላይ በተደረገ ምርመራ ታወቋዋል።
መድሀኒቱ ካለፈበት ወደ አሲድነት የመለወጥ ባህሪ ያለሁ ሲሆን የአክስሬን ምርመራ ውጤቱ እንዳሳየው መዳኒቱ አናቱ ላይ ወቶ እንደሞተ እንድሁም የልብ ምትን በሶስት እጥፍ እንደሚጨምር ተረጋግጧል አርቲስቱ ccp የተባለውን ግዜው ያለፈበት መድሀኒት ከተወጋ ከ30 ደቂቀ ቡሃላ ህይወቱ እንዳለፈ ታወቋል። ነብሱን ፈጣሪ በጎነት የኑራት
ከዚህ በፊት በተፈጠሩ የህክምና ስታት የብዙ ሰዋች ህይወት እንደ ወዘ አልፏል
የ6 አመት ህፃን ሊገረዝ ሆስፒታል ገብቶ የቁስል ማድረቂያ መድሃኒት ሰጠን ብለው የአስክሬን ማድረቂያ ወግተው የገደሉት በህምክና ስህተት እንደነበር ከአመታት በፊት አንብበናል። ሆዷን ቆርጧት የሆድ ቁርጠት መድሃኒት ልትገዛ ለሄደች አንዲት ምስኪን ሴት ለሚጥል በሽታ የሚሰጠውን መድሃኒት ሰጥተው የሰውነት ቆዳዋ ተላልጦ ሞታለች። በየጊዜው ብዙ ያልተሰሙ፣ እንዲሰሙ ያልተፈለጉ ብዙ የህክምና ስህተቶች ወገኖቻችንን ሲጨርሱ ኖረዋል። ሊድን የሄደን ሰው እየገደሉ "በስህተት ነው!" እያሉ ብዙዎች ታልፈዋል።
የዘርፉ ባለሙያዎች በእጃቸው የያዙት ሮቦት አይደለም! ክቡሩንና ተመልሶ የማይገነኘውን የሰው ነፍስ እንጂ። እውቀቱ ከሌላቸው አርፈው ሌላ ነገር ይስሩ። በሰው ህይወት መቀለድ ይብቃ!!!" (EthioVoice.net)
በድንገት ከዚህ አለም የተለየንን ወንደማችን ታምራት ደስታን ነፍሱን በገነት ያኑርልን, ለቤተሰቦቹም መፅናናትን ያድልልን!
#ታምራትደስታ
#ነፍስይማር
#rip #tamiratdest
6Long time ago
410Long time ago
2Long time ago
[Must watch all 7 clips]
This is Probably the Main and Real Reason People Deny The Existence of God! “Having to prove the existence of God to an atheist is like having to prove the existence of the sun, at noon on a clear day. Yet millions are embracing the foolishness of atheism. “The Atheist Delusion” pulls back the curtain and reveals what is going on in the mind of those who deny the obvious.” - Video from Living Waters YouTube Channel (@livingwatersofficial )
- https://www.youtube.com/watch?v=ChWiZ3iXWwM
#god #religion #faith #evolution #religionvsscience #science #livingwaters #yuhe #እንማማር #eritrea #ethiopia #onelove #explanation #evidence #existenceofgod #godexists #afterlife #death #life #heaven #creation #christianity #christians #jesus #jesuschrist #jesuscalling #jesus #christ #passover #passover2018 #believe
113Long time ago
መጠንህን እወቅ! አለዚያ....😂🤣😂
Know your limit! Or else...
.
.
.
Photo courtesy of Merhawi
#knowyourlimits #funny #pictures
#habeshasocialnetwork #habesha #social #network #socialmedia #ethiopia #eritrea #onelove #እንማማር
@habeshasnetwork #yuhe
7Long time ago
5Long time ago
4Long time ago
ውድ ወገኖቼ,
እስካሁን ያስተላለፍኳቸውን ነገሮች እንዲህ ጠቃሚ ሆኖ በማግኘታችሁ በጣም ደስ ብሎኛል:: አላማዬም ይህ ነው, ከዚህም ሌላ ብዙ ነገር እንማማራለን, ፈጣሪ እድሜ ይስጠን እንጂ!
ስለአስተያየታችሁም በጣም አመሰግናለሁ, እያበረታታችሁኝ ነው:: ፈጣሪ እድሜ ይስጠን እንጂ ገና ብዙ ነገር እርስ በእርስ እንማማራለን! - ዩሔ
"ትልቅ ነበርን, ትልቅም እንሆናለን!"
14Long time ago
How to Easily Read/Write in English - በቀላሉ እንግሊዘኛን ማንበብም ሆነ መፃፍ እንዴት እንደሚቻል
Watch Video: https://youtu.be/tAQZWYKXT6I #amharic #english #reading #writing #howto #learntoread #learntowrite #englishgrammar #for #ethiopians #eritrea #habeshas #ethiopia
7Long time ago
9Long time ago